
ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል።
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ቀን ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የደን ሃብትን ከመጨመር ባለፈ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ ችግኞችም እየተተከሉ ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን እየተካሄደ በሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ፣የመንግሥት ሠራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሕፃናት ተሳትፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን