
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ4 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ላይ የችግኝ ተከላ ይካሄዳል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን እና የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!