ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ።

20

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ችግኝ ተክለዋል።

በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ መካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማዊት እመቤቷም በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ አሻራቸውን ያሳረፉት።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየልማት አርበኞች አሻራቸውን ሊያሳርፉ ነው።
Next articleየአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተጀመረ።