
ጣና ነሽ “፪” ቡሬ ከተማ ስትደርስ አቀባበል ተደርጎላታል።
ጣና ነሽ “፪” ወደ መዳረሻዋ ጣና ሕይቅ መጓዝ ከጀመረች ቆይታለች። በተጓዘችባቸው ጎዳናዎች፣ በምትደርስባቸው ከተሞች ኢትዮጵያውያን አቀባበል አድርገውላታል። በደስታም ሸኝተዋታል።
ጣና ነሽ “፪” በጣና ሕይቅ ላይ የባሕር ትራንስፖርትን ከማሳለጥ ባሻገር ለቱሪዝም እንቅስቃሴው ትልቅ ድርሻ ይኖራታል።
📷 ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን