የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

75

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለት የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል።

ምክር ቤቱ ያጸቀደው የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት እና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሹመትን ነው።

በዚህም መሠረት:-

👉 አቶ ምትኬ ወርቁ ካሳ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት

👉 ወይዘሮ ተናኘ አያሌው ገላየ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ኾነው ተሾመዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአልማ አቅም ሕዝቡ ነው።
Next articleበሩሲያ በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የኾነ ርዕደ መሬት ተከሰተ።