የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

25

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በፊት ከወንድሜ አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ኅብረት ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous articleማዕድን ሚኒሥቴር ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎችን እና ኮንፒተሮችን ለክልሎች ድጋፍ አደረገ።
Next articleምክር ቤቱ የተሻሻለውን የአሥፈፃሚ አካላት እንደገና ማቋቋሚያ፣ ሥልጣን እና ተግባራት መወሰኛ አዋጅን አጸደቀ።