የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል።

39

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔው የሦስተኛ ቀን የጉባዔ ውሎ ማካሄድ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ጉባዔው የተለያዩ አዋጆች መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ተችሏል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Next articleየትራንስፖርት አገልግሎትን በሥርዓት እንዲመራ ማድረግ ተችሏል።