ዜናአማራኢትዮጵያ የደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። July 5, 2025 17 ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ19ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 154 ተማሪዎችን ነው እያስመረቀ የሚገኘው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:መውሊድ አብሮነት እና መደጋገፍን የሚጠይቅ የአንድነት በዓል ነው።