
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናንት ጀኔራል መሐመድ ተሰማ፣ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል መኮንን መንግሥቴ፣ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ተመራቂዎቹ በሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ፣ ወታደራዊ እና የአመራር ሥልጠና የወሰዱ ከቲም መሪ እስከ ክፍለጦር ድረስ ያሉ አመራሮች መኾናቸው ተገልጿል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን