
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባዔው የፌደራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር አድርጎ አጽድቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!