
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች የመጨረሻው የኾነው ውይይት ዛሬ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሞያዎች ጋር ተካሂዶ በኢንደስትሪው ያሉ ልዩ ጉዳዮችን እና ተግዳሮቶችን ዳስሷል ብለዋል።
ሚዲያ በኢትዮጵያ የልማት ሥራዎች ውስጥ ሕዝብን በማሳወቅ፣ ውይይትን በማዳበር እና ብሔራዊ የእድገት ርምጃን በመደገፍ ቁልፍ ሚና አላቸው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን