
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የአዴት ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የፈጸማቸውን የልማት ሥራዎች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እና ሌሎች የዞን እና የከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!