
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል። እድሎችን፣ በጎ ርምጃዎችን፣ ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን ዳስሰናል ነው ያሉት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን