
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለ18ኛ ዙር ነው። በ18ኛ ዙር የምረቃ መርሐ ግብሩ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን