
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ከተማ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበልና በቆይታችን ለሳየን ድንቅ መስተንግዶ፣ ለተሰጠን ክብርና ፍቅር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን