ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ።

42

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ሥራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“ሰላምን ለማስፈን አማራጭ የሌለው መንገድ ቢኖር የፈጣሪን መንገድ መከተል ነው” ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ
Next articleየሐረሪ ክልል አራተኛውን የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዋንጫውን ተረከበ።