
ጎንደር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፦ አዲስ ዓለማየሁ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!