
ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሆጤ ስታዲዬም እየተከበረ ይገኛል።
የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሼህ እንድሪስ በሽር፣ የደሴ ከተማ ሸዋ በር መስጅድ ኢማም ሼህ ያዕቆት አብዱል መጅን፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ እና ሌሎች የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ: ከድር አሊ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን