
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ በጋጃ መስክ የዒድ ማክበሪያ ቦታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል።
ሕዝበ ሙስሊሙ ከሁሉም አቅጣጫዎች ወደ ዒድ ማክበሪያው ቦታ እየገባ ነው።
ዘጋቢ፦ ዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን