
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፐሬዝዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ኢትዮጵያን እየጎበኙ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትን የስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ሁለቱ መሪዎች በሁለቱ ሀገራት የተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውንም ጠቁመዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!