
👉ፋይዳ ዲጂታል ኮፒ ፡- የፋይዳ መታወቂያዎን በዲጂታል ኮፒ በቴሌብር ሱፐር አፕ በሚገኘው በብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ሚኒ አፕ ላይ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን (FIN) በማስገባት ማግኘት ይችላሉ፡፡
👉ኢ-ፋይዳ ፡- በቴሌብር ሱፐር አፕ ውስጥ ከሚገኘው ብሔራዊ መታወቂያ ሚኒአፕ ላይ በማውረድ መታተም በሚችል የወረቀት ዓይነት የሚያዝ መታወቂያ ነው፡፡
👉ፋይዳ መታወቂያ ካርድ ፡- የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን በካርድ መልክ አሳትሞ መያዝ ይቻላል፡፡
