
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንስትትዩቱ ከምድር እስከ ህዋ ድረስ የሚገኙ መረጃዎችን በመተንተን የምርምር ስራዎችን የሚያከናውን ተቋም ነው። የምርምር ሥራዎቹ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየተተነተኑ ቅድመ ትንበያና የትንበያ ሥራዎችን በመሥራት ለሚመለከታቸው ተቋማት እንዲጠቀሙበት ያስችላል።
የጂኦ ስፓሻል ጥናትና ምርምር በተለያዩ ዘርፎች የተዋቀረ ሲሆን ዛሬ በየሥራ ክፍሎቹ የሚከናወኑ የመረጃ ትንተና እና ምርምር ሥራዎች ምልከታ ተደርጓል።
ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን