
ወልድያ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ ከላሊበላ ከተማ፣ ከላስታ እና ከቡግና ወረዳዎች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የርእሰ መሥተዳድሩ አደረጃጀት አማካሪ ፍስሀ ደሳለኝ፣ የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር እና የሰሜን ምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን