የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዣ መንገዶች ፦

62

👉 ፋይዳ ዲጂታል ኮፒ ፡- የፋይዳ መታወቂያዎን በዲጂታል ኮፒ በቴሌብር ሱፐር አፕ በሚገኘው በብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ሚኒ አፕ ላይ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን (FIN) በማስገባት ማግኘት ይችላሉ፡፡

👉 ኢ-ፋይዳ ፡- በቴሌብር ሱፐር አፕ ውስጥ ከሚገኘው ብሔራዊ መታወቂያ ሚኒአፕ ላይ በማውረድ መታተም በሚችል የወረቀት ዓይነት የሚያዝ መታወቂያ ነው፡፡

👉ፋይዳ መታወቂያ ካርድ ፡- የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን በካርድ መልክ አሳትሞ መያዝ ይቻላል፡፡

Previous article90 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
Next articleሕጻናት መብታቸው እስከ ምን ድረስ ነው?