የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

20

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ጎጃም ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የውኃ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)፣ የክልሉ መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር)፣ የክልሉ ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሐብታሙ ሞገስ፣ የርእሰ መሥተዳድሩ የኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ፣ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እና ሌሎች መሪዎችም ተገኝተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“ማንኛውም ሰው የሰላም እንጅ የችግር ምክንያት ሊኾን አይገባም” የሃይማኖት አባቶች
Next articleየደም ካንሰር እና ሕክምናው!