
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የጎንጅ ቆለላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የርእሰ መሥተዳዳሩ የኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ፣ የጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ፣ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን ተመርቋል።
በ105 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የተገነባው የጎንጅ ቆለላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 99 አልጋዎች ይኖሩታል።
ዘጋቢ:- ሙሉጌታ ሙጬ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን