
ደባርቅ: ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ስድስት ወረዳዎች እና ሁሉት ከተማ አሥተዳደሮች “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ በክልሉ እየደረሰ ያለውን ሁለንተናዊ ውድመት ለማኅበረሰቡ ለማስገንዘብ ያለመ መኾኑን ተገልጿል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
