ዜናአማራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኮምቦልቻ ገቡ። April 29, 2025 58 በቆይታችን በአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የምንጎበኝ ይሆናል። ኮምቦልቻ ከተማ ስንገባ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የደቡብ ወሎ ዞን እና የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ለኅብረተሰቡ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን። ተዛማች ዜናዎች:"የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለአካባቢው ግርማ ሞገስን ያላበሰ፣ ለእኛም ሃሴትን የሞላ…