ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ።

37

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አርፈዋል።

ባጋጠማቸው ሕመም ረዘም ላለ ጊዜ ሆስፒታል የቆዩት የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ማረፋቸው ተገልጿል።

ዴይሌ ኤክስፕረስ እንደዘገባው ሊቀ ጳጳሱ ያረፉት በ88 ዓመታቸው ነው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየትንሣኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።