ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። April 16, 2025 42 ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል። ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተዛማች ዜናዎች:በገንዳ ውኃ ከተማ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ።