ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቬይትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ የሚያደርጉትን ይፋዊ ጉብኝት በመቀጠል ከቬይትናም ፕሬዝዳንት ክቡር ጄነራል ሉዎንግ ኩዎንግ እና ከብሔራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ክቡር ትራን ታንህ ማን ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

39

በሁለቱም ውይይቶች ስለ ሀገረ መንግሥት ቀጣይነት፣ የፖለቲካ ትብብር፣ የለውጥ ጥረቶች የተነሱ ሲኾን በብዙ ዘርፎች የሁለትዮሽ ትስስሮችን እና ትብብሮችን ይበልጥ ለማጠናከር የሚቻልባቸው መንገዶች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

Previous articleግጭቱ ሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞችን ለከፋ ችግር ዳርጓል።
Next articleየማኅበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ እንደሚሠራ ጤና ቢሮ ገለጸ።