ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጡ።

49

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጥተዋል።

1. ረዳት ኮሚሸነር አበበ ውቤ በጋለ የአብክመ ፖሊስ ፓሚሽን ምክትል ኮሚሸነር የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ፣

2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው ተሠማ የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ፣

3. ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ ቸኮል የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሸነር የአሥተዳደር እና ልማት ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ከሚያዝያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰሩ ሹመት ሠጥተዋል።

Previous articleለሰኔ ዝግጅት!
Next articleከ10 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር መጓጓዙን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።