ዜናአማራ የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። April 14, 2025 42 ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፈ ጊዜ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት አድርጓል። አዲስ የሥራ አሥፈጻሚ ምርጫም አድርጓል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።