ዜናአማራ “ዛሬ በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረናል። በግምገማችን የሚቀጥሉትን ሶስት ወራት ሥራዎቻችንን እቅድ ለማጠናከር የሚረዱ ውይይቶችን እናካሂዳለን። April 12, 2025 38 እስካሁን ያሳካነው የሥራ ውጤት ሰፊ ቢሆንም ስኬታችን ሳያዘናጋን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሳን ሊሆን ይገባል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተዛማች ዜናዎች:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሶርጋ ኢኮ ሎጅን ጎበኙ።