
ባህር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ” ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተገናኝተን በቁልፍ ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል” ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን