
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
በዓሉ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝኝተዋል።
ዘጋቢ:- አንዱዓለም መናን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!