የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።

23

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በታላቁ የረመዳን ወር መጨረሻ ላይ በመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው።

በዓሉ በባሕር ዳር ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።

በዓሉ ለዒድ ሶላት ሥነ ሥርዓት ታስቦ ከተማ አሥተዳደሩ በመራው አዲስ ቦታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበር መኾኑ የዘንድሮውን በዓል በባሕር ዳር ልዩ ያደርገዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።
Next articleየዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።