ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።

49

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።

ቀደማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።

ቀዳማዊት እመቤቷ በዓሉ መልካም በዓል እንዲኾንም ተመኝተዋልምኗ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በረመዷን የቆየ ቂም በይቅርታ ተሽሮ፣ አብሮነት የሚጠናከርበት ነው” ሼህ አሕመድ አወል
Next articleየዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።