
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
1. እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ
2. ኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
3. አቶ አስቻለ አላምሬ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኾነው መሾማቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!