
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው “እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንላችሁ” ማለታቸውን ከአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!