
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ.ር) እና በአለ ፈለገ ሰላም ትምህርት ቤት ተማሪ የተሠራ የሥነ ጥበብ ሥራ እንደተበረከተላቸው ኢዜአ ዘግቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!