
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ፣ ቃሉ፣ ደሴ ዙሪያ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተግባር ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት እየተሠራ ይገኛል፡፡
በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ አካላት ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል። መሬትን መንከባከብ ስንችል በአፀፋው የምናገኘው ልዩ ስጦታ የሆነውን የመኖር ዋስትና እንዲሁም በምግብ ራስን የመቻል ነፃነትን ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!