ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።

20

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleቀጣናዊ አገልግሎት መስጠት የሚችል የጤና ላቦራቶሪ በሁመራ ከተማ እየተገነባ ነው።
Next articleጠንካራ የአመራር ቡድን ለዘላቂ ተቋማት ግንባታ ወሳኝ ነው።