
ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረቱን በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የተገኙ ሲኾን የደሴ፣ የኮምቦልቻ፣ የወልድያ፣ የደቡብ ወሎ ዞን፣ የሰሜን ወሎ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በውይይቱ ሰላምን በማጽናት የክልሉን ልማት እና ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ምክክር እየተካሄደ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን