
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዕውቅና ሰጥቷቸዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰጣቸው ዕውቅና ምስጋና አቅርበዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ አባላት፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የማኔጅመንት አባላት ለሰጡኝ መልካም ዕውቅና ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ኾኖ ማደጉን እንደሚቀጥል እርግጠኛ ነኝ ነው ያሉት በመልዕክታቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን