“መትጋት፥መሥራት፥ ማየት ከቻልን፣ ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

19

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እየለማ የሚገኝ የበጋ ስንዴ ልማትን ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እየለማ የሚገኝ የበጋ ስንዴ ልማትን ተመልክተናል። መትጋት፥መሥራት፥ ማየት ከቻልን፣ ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች። ይህንን ስራ አጠናክረን እንድንቀጥል አደራ እላለሁ ብለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleአርብ ገብያ – ሰከላ – ቲሊሊ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስፋልት ወደ ማንጠፍ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገለጸ።
Next articleሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።