ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።

12

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል።

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር እና የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በደሴ በሚኖራቸው ቆይታ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ ተብሏል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበበጀት ዓመቱ ለመሠብሠብ ከታቀደው 71 ቢሊዮን ብር ውስጥ እስካሁን ድረስ 36 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሠቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።
Next articleበአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙ ሴት መሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።