ዜናአማራ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት! March 8, 2025 5 “እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፣ ማርች 8 አደረሰን! የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት: ማኅበራዊ እሴቶችና ባሕሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋፅኦ የላቀ ነው፤ እንቅፋቶችንና ጎታች እሳቤዎችን በመጣል፣ በመላ አቅማቸው የሀገራችን የመዘመን መንገድ ዋነኛ መሪና ተዋናይ መሆናቸው እሙን ነው” ተዛማች ዜናዎች:"የ2018 በጀት ዓመት ታላላቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ ተልዕኮዎችን የምንፈጽምበት…