ዜናአማራ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል፡፡ March 7, 2025 6 ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ ልዑኩ በቆይታው ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:“ታሪኩን የማያከብር ትውልድ መቼም ታሪክ አይሠራም" ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ