
ባሕር ዳር:የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!